Introduction to Capital Market
- Beginners
- Stock Market Courses
The capital market is a financial market where individuals and institutions trade financial securities. These securities typically include stocks, bonds, and other long-term investments. The capital market allows companies, governments, and other entities to raise funds for their operations and projects by issuing securities to investors. ካፒታል ገበያ ማንኛውም ገንዘብን የያዘ የረጅም ጊዜ ሂሳብ ሰነድን ምንገበያይበት ገበያ ማለት ነው። ይህም እንደ አክሲዮን፣ የብድር ሰነድ ወይም በተለመደው አጠራር ቦንድን እና ሌሎችም ሰነዶችን ምንገበያይበት ቦታ ነው። የመርካቶን ገበያ አስቡት የተለያዩ ምንገበያያቸው እቃዎች እና ነጋዴዎች በአንድ ቦታ ሆነው ለመገበያየት ሚመጣን ሰው ሚያስተናግዱበት የገበያ ማእከል ነው። ስለዚህ በዚህ ቦታ የመርካቶ ዋና ዓላማው ገዢና ሻጭን ማገናኘት ነው። ልክ እንደዚሁ የካፒታል ገበያም ዋነኛ ዓላማ እነዚህን ገንዘብ የያዙትን ሰነዶች እንደ እቃ በመውሰድ ገዦችና ሻጮች እንዲገበያዩዋቸው ምህዳሩን መፍጠር ነው።

